ኡሱሉል ኢማን የኢማን መሠረቶች ትንታኔ የአንድ ሙስሊም ኢማን በምን ሁኔታ ላይ መመስረት እንዳለበት የሚያስተምርና ጥልቅ ማብራሪያዎችን በአላህ አንድነትና አምልኮ በአላህ ስምና ባሀሪዎችን የያዘ እጅጉን ድንቅ መጽሐፍ ነዉ፡፡ይህ አፕልኬሽን ለታብሌት እና ለሌሎች አንድሮይድ ስልኮች የተዘጋጀ ነዉ፡፡
¡Todavía no hay reseñas! Para escribir la primera, .